ሐበሻ ሰዓት
የኢትዮጵያና የኢንተርናሽናል ካለንደር ዲጂታል ሰዓት
የኢትዮጵያና የኢንተርናሽናል ካለንደር ዲጂታል ሰዓት
የኢትዮጵያ (6 ጧት - 6 ከሰዓት) እና የኢንተናሽናል (12 AM -12 PM) ሰዓት
ቋንቋዎች (Eng/አማ)
ሰባት እይታ አማራጮች
ደወል ያካተተ ካላንደር ሰዓት
የአየር ሙቀት መለኪያ ያካተተ (ºC/ºF)
በአራት AA ባትሪ እስከ ስድስት ወር የሚቆይ ዲጂታል ሰዓት
በኤሌክትሪክ ኃይል ጭምር የሚሰራ
ስክሪን ስፋት፤ 220 x 140 mm